surah.translation. ﰡ ﭱﭲﭳﭴﭵ ﰀ የአላህ እርዳታና (መካን) መክፈት በመጣ ጊዜ፤ ﭷﭸﭹﭺﭻﭼﭽ ﰁ ሰዎችንም ጭፍሮች እየኾኑ፤ በአላህ ሃይማኖት ውስጥ ሲገቡ ባየህ ጊዜ፤ ﭿﮀﮁﮂﮃﮄﮅﮆ ﰂ ጌታህን ከማመስገን ጋር አጥራው፡፡ ምሕረትንም ለምነው፡፡ እርሱ ጸጸትን በጣም ተቀባይ ነውና፡፡